ንግሥት አዜብ፥ የንጉሥ ሠለሞንን ጥበብን ለማየትና ለመስማት እንደተገናኘችና ከሃገራችን የሚገኘውን አልማዝና ወርቅ እጅ መንሻ ሥጦታ እንዳበረከተችለት፤ መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል፦ "ለንጉሡም መቶ ሃያ መክሊት ወርቅ፣ እጅግም ብዙ ሽቱ፣ የከበረም ዕንቍ ሰጠችው፤ የሳባ ንግሥት፥ ለንጉሡ ለሠሎሞን እንደ ሰጠችው ያለ’ የሽቱ ብዛት ከዚያ ወዲያ አልመጣም ነበር።" (፩ኛ ነገ ፲፥፩-፲፫፤ ፪ኛ ዜና ፱፥፩-፲፪፤ ማቴ ፲፪፥፵፪፤ ሉቃ ፲፩፥፴፩)።
No comments:
Post a Comment