የሕይወትን ውጣ-ውረድ ለማሸነፍ ስትታገል፥ መሠናክሉ ብዙ ነው። ነገር ግን፥ ለሕይወትህ ምንግዜም ቢሆን ቢያንስ ሦስት ነገሮች ስንቅ ማድረግ ያለብህ ነገር አለ።
መሠናክሉን ለማለፈ፥ ሦስቱ ስንቆች፦ አንድም በአርምሞ፣ ሁለትም በትግዕስት፣
ሦስትም በፅናት፤ ነው።
ሁልጊዜም እነዚህን ነገሮች ለራስ ገንዘብ ካደረኻቸው፤
የሕይወትን ውጣ-ውረድን በመቋቋምህ ምክንያት፥ ከራስህም አልፈህ ለሠዎች ተምሳሌት ትሆናለህ።
No comments:
Post a Comment